Get Mystery Box with random crypto!

ቀን04/09/2014 በድጋሜ የወጣ አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ በሁሉም ስራዎች በብዛት ሰ | Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)

ቀን04/09/2014
በድጋሜ የወጣ አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ
በሁሉም ስራዎች በብዛት ሰራተኞችን እንፈልጋለን።
ቀጥታ ወደ ስራ ቦታ እንልካለን
#ኤርፖርት ላይ ሴልስ ቀጥታ ነው የምንልከው
የት/ደረጃ:ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡ደሞዝ+ኮሚሽን
ኘሮቶኮል ይጠበቅ
#ሰአሊ ፕሮፊሽናል
የት/ደረጃ:ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ፡6500መነሻ
#ሰአሊ
የት/ደረጃ: 10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ፡4500
#ሁለገብ አርክቴክት
የት/ደረጃ:ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ፡4500መነሻ
#ሁለገብ ማርኬተር
የት/ደረጃ:ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡4500
#ሁለገብ አውቶ ካድ/ድራፍትስ ማን
የት/ደረጃ: 10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ፡4000
#አስተማሪ
የት/ደረጃ:ኤኒ ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡እ.በ.ጥ
#የስፌት ባለሞያ /የሴት ልብስ የሚሰፋ/
የት/ደረጃ: ሰርተፍኬት
የስራ ልምድ:በቂ ልምድ ያለው
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ፡3500-4000
# ሪሴፕሽን ፓርታይም እና ፉል ታይም
የት/ደረጃ:10ኛ- ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡6000
#መረጃ እና ምዝገባአያያዝ
የት/ደረጃ:ኤኒ ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡6500
#ሀበሻ ልብስ ሽያጭ
የት/ደረጃ: 10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡3000+ኮሚሽን
#ሁለገብ ሰራተኛ
የት/ደረጃ: 10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ፡3000
#ፈርኒቸር ላይ ሴልስ
የት/ደረጃ: ኤኒ ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡4000+ኮሚሽን
#አካውንታንት
የት/ደረጃ: ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡በስምምነት
#ለድርጅት ስልክ ኦኘሬተር
የት/ደረጃ: 10ኛ-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡5500
#ለህትመት ቤት ሪሴፕሽን
የት/ደረጃ: 10ና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡እ.በ.ጥ
#ባርቴደር
የት/ደረጃ: 10ኛ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡4000
#ሞባይል ባንኪንግ
የት/ደረጃ:10+
የስራ ልምድ:0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡3000+ኮሚሽን
#ባንክ ቤት ፅዳትና ተላላኪ
የት/ደረጃ: 10እና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡ በስምምነት
#መምህር
የት/ደረጃ: ኤኒ ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡በስምምነት
#ማርኬተር
የት/ደረጃ: ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡3500-4000

#It
የት/ደረጃ:ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡ እ.በ.ጥ
#ግራፊክስ ዲዛይነር
የት/ደረጃ: ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ: አዳቤንና ኮሬን መስራት የምችል/የሚችል
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡3500-4000
#ካሸሪ
የት/ደረጃ: 10ና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡እ.በ.ጥ
#ትኬተር
የት/ደረጃ: 10ና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡እ.በ.ጥ
#የመግቢያ በር ከጣሪ
የት/ደረጃ: 10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡3000
ለበለጠ መረጃ
ስልክ
0969694500
0941755855
አድራሻ
''ካዛንቺስ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ከፍ ብሎ 6ኪሎ ታክሲ መያዣ ፊት ለፊት መላ ህንፃ 4ፎቅ ቢ.ቁ409