Get Mystery Box with random crypto!

የያዝነው ሞባይል ወደ 5G ኔትዎርክ እንዴት ማሳደግ እንችላለን? 5G ቴክኖሎጂ እንዴት ይሰራል? | Information Science and Technology

የያዝነው ሞባይል ወደ 5G ኔትዎርክ እንዴት ማሳደግ እንችላለን?
5G ቴክኖሎጂ እንዴት ይሰራል? *******
የ 5G ቴክኖሎጂ የ አምስተኛው ትውልድ የሞባይል ቴክኖሎጂ ሲሆን የዲጂታል ዓለሙ የሚፈልገውን ፈጣን ግንኙነት ለመፍጠር ትልቅ እርምጃ ያራመደ ቴክኖሎጂ ተደርጎም ይወሰዳል። የ 5G ቴክኖሎጂ የመረጃ መለዋወጫ ፍጥነትን አሁን ካለው የ4G ቴክኖሎጂ ከ10 እስከ 100 የተሻለ እጥፍ እንደሚልቅ ይገምታል። ይህም ማለት የሞባይል ኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን እስከዛሬ ከነበረው የm/s ፍጥነት ወደ g/s ያሳድገዋል ማለት ነው።
?