Get Mystery Box with random crypto!

በክትባት ልንከላከላቸው የምንችል በሽታዎች >>>>>>>>>>>>>>>>>>በክትባት ልንከላከላቸው የም | Information Science and Technology

በክትባት ልንከላከላቸው የምንችል በሽታዎች
>>>>>>>>>>>>>>>>>>በክትባት ልንከላከላቸው የምንችል በሽታዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ
● የማህጸን በር ካንሰር
● ኮሌራ
● ዲፍቴሪያ
● ሄፓታይትስ ቢ
● ኢንፍሉዌንዛ
●የሳንባ ነቀርሳ
● ኩፍኝ
● ጀሮ ደግፍ
● ፐርቱሲስ
●የሳንባ ምች
● ፖሊዮ
●የእብድ ውሻ በሽታ
● ሮታ ቫይረስ
● ሩቤላ
● ቴታኑስ
● ታይፎይድ
● ጉድፍ
● ቢጫ ወባ
ለማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ኤችፒቪ ክትባት በመባል ይታወቃል ። ይህ ክትባት ዕድሜያቸው 11 አመት ወይም 12 ዓመት የሆኑ ልጆች እንዲወስዱ ይመከራል። ነገር ግን ከ 9 እስከ 26 ዓመት እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሰዎችም ክትባቱን መውሰድ ይችላሉ። ነፍሰጡር ሴቶች ክትባቱን መውሰድ የለባቸውም።
Source፦ጆይ የጽንስና የማህጸን ልዩ ክሊኒክ
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q