Get Mystery Box with random crypto!

ያለንን ሞባይል ወይም ታብሌት እንዴት ኮምፒውተር ማድረግ እንችላለን? በጣም ቀላል ነው። እጅግ ቡ | Information Science and Technology

ያለንን ሞባይል ወይም ታብሌት እንዴት ኮምፒውተር ማድረግ እንችላለን? በጣም ቀላል ነው።

እጅግ ቡዙ ጥቅምም አለው። ለምሳሌ
======================
1. በስራ ቦታ ወይም እቤታችን ሳንዘጋው ረስተነው ሲንቀሳቀስ በቀላሉ በሞባይላችን መዝጋት እንችላለን
2. በጋጣሚ የላፕቶፓችን ወይም የኮምፒውተራችንን ስክሪን ቢበላሽ በቀላሉ በሞባይላችን መቆጣጠር እና መስራት እንችላለን
3. በቀላሉ በ ሞባይላችን ወይም በታብሌታችን ከኮምፒውተራችን ባለንበት ባታ ፋይል ማስተላለፍ እንችላለን
4. የኮምፒውተራችንን ድህንነት ለመጠበቅ
5.ላፕቶፕ እና ሞባይል ይዘው ከመንቀሳቀስ ያድናል
6.. በጣም ብዙ ጥቅም አለው ይህንን ቪድዮ በማየት በቀላሉ ሞባይልዎ ወይም ታብሌትዎ ወደ ኮምፒውተር ይቀይሩ ይዘምኑ።