Get Mystery Box with random crypto!

የወ/ሮ ዝናሽ አባተ የ1ኛ  አመት የሙት  መታሰቢያ በመቄዶንያ አዳራሽ  400 አረጋውያን እና አዕ | መቄዶንያ-Mekedonia

የወ/ሮ ዝናሽ አባተ የ1ኛ  አመት የሙት  መታሰቢያ በመቄዶንያ አዳራሽ  400 አረጋውያን እና አዕምሮ ሕሙማንን ምሳ በመጋበዝ እንዲታሰብ ላደረጋችሁ ባለቤቱ፣ ልጆች እና ቤተሰቦች ምስጋናችንን እናቀርባለን። ነፍሳቸውን ይማርልን!


አያት ፀበል መድሃኒዓለም  ፊትለፊት ይምጡና ይጎብኙን!


8161 ላይ OK ብለው ቴክስት ያድርጉ!    ሌሎች የስራ ባልደረቦቻችሁን ፣ ቤተሰቦቻችሁን 8161 ላይ OK ብለው ቴክስት አድርገው የመቄዶንያ  አባል እንዲሆኑ ያድርጉልን! 

እናመሰግናለን !!