Get Mystery Box with random crypto!

​​ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ሙሉ ፕሮግራሞች እለተ ቅዳሜ ጥር 04 / 2016 ዓ/ም 05:0 | ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡

​​ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ሙሉ ፕሮግራሞች

እለተ ቅዳሜ ጥር 04 / 2016 ዓ/ም

05:00 | አይቮሪኮስት ✘ ጊኒ ቢሳው

እለተ እሁድ ጥር 05 / 2016 ዓ/ም

11:00 | ናይጄሪያ ✘ ኢኳቶሪያል ጊኒ
02:00 | ግብፅ ✘ ሞዛምቢክ
05:00 | ጋና ✘ ኬፕ ቨርዴ

እለተ ሰኞ ጥር 06 / 2016 ዓ/ም

11:00 | ሴኔጋል ✘ ጋምቢያ
02:00 | ካሜሮን ✘ ጊኒ
05:00 | አልጄሪያ ✘ አንጎላ

እለተ ማክሰኞ ጥር 07 / 2016 ዓ/ም

11:00 | ቡርኪናፋሶ ✘ ሞሪታኒያ
02:00 | ቱኒዚያ ✘ ናሚቢያ
05:00 | ማሊ ✘ ደቡብ አፍሪካ

እለተ ረቡዕ ጥር 08 / 2016 ዓ/ም


02:00 | ሞሮኮ ✘ ታንዛኒያ
05:00 | ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ ✘ ዛምቢያ

እለተ ሐሙስ ጥር 09 / 2016 ዓ/ም

11:00 | ኢኳቶሪያል ጊኒ ✘ ጊኒ ቢሳው
02:00 | አይቮሪኮስት ✘ ናይጄሪያ
05:00 | ግብፅ ✘ ጋና

እለተ አርብ ጥር 10 / 2016 ዓ/ም

11:00 | ኬፕ ቨርዴ ✘ ሞዛምቢክ
02:00 | ሴኔጋል ✘ ካሜሮን
05:00 | ጊኒ ✘ ጋምቢያ

እለተ ቅዳሜ ጥር 11 / 2016 ዓ/ም

11:00 | አልጄሪያ ✘ ቡርኪናፋሶ
02:00 | ሞሪታኒያ ✘ አንጎላ
05:00 | ቱኒዚያ ✘ ማሊ

እለተ እሁድ ጥር 12 / 2016 ዓ/ም

11:00 | ሞሮኮ ✘ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ
02:00 | ዛምቢያ ✘ ታንዛኒያ
05:00 | ደቡብ አፍሪካ ✘ ናሚቢያ

እለተ ሰኞ ጥር 13 / 2016 ዓ/ም

02:00 | ኢኳቶሪያል ጊኒ ✘ አይቮሪኮስት
02:00 | ጊኒ ቢሳው ✘ ናይጄሪያ
05:00 | ኬፕ ቨርዴ ✘ ግብፅ
05:00 | ሞዛምቢክ ✘ ጋና

እለተ ማክሰኞ ጥር 14 / 2016 ዓ/ም

02:00 | ጋምቢያ ✘ ካሜሮን
02:00 | ጊኒ ✘ ሴኔጋል
05:00 | አንጎላ ✘ ቡርኪናፋሶ
05:00 | ሞሪታኒያ ✘ አልጄሪያ

እለተ ረቡዕ ጥር 15 / 2016 ዓ/ም

02:00 | ናሚቢያ ✘ ማሊ
02:00 | ደቡብ አፍሪካ ✘ ቱኒዚያ
05:00 | ታንዛኒያ ✘ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ
05:00 | ዛምቢያ ✘ ሞሮኮ

የ16ቱ ጥሎ ማለፍ  ጨዋታዎች ከቅዳሜ ጥር 18 እስከ ማክሰኞ ጥር 21 ይከናወናሉ።

የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች አርብ ጥር 24 እና ቅዳሜ ጥር 25 ይከናወናሉ።

የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ረቡዕ ጥር 29 ይከናወናሉ።

የደረጃ ጨዋታ ቅዳሜ የካቲት 2 ይከናወናል

የፍፃሜ ጨዋታ እሁድ የካቲት 3 ተከናውኖ የአፍሪካ ዋንጫ በ2028 ተመልሶ እንከሚመጣ ድረስ አፍሪካዊያንን እየናፈቀ ይቆያል።


መልካም መዝናኛ

#AFCON2024