Get Mystery Box with random crypto!

ይሔ የመጨረሻው የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600H | ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡

ይሔ የመጨረሻው የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ Dump ሶፍትዌር ነው በውስጡም የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W ለ Vip ሰርቨር ተጠቃሚዎች ደግሞ Arabsat 26°E እና DSTቪ 36°E አካቷል ቻናል ድርድር አካቷል
What's New
Add VPN Option (የሚሰራ VPN አስገብታችሁ YouTube መጠቀም ትችላላችሁ)
Improved Performance
ማሳሰቢያ
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ ከላይ የረሲቨራችሁን ሞዴል ፅሁፍ በመጫን መሸጋገርያ ሶፍትዌሩን መጫን ትችላላችሁ እናመሰግናለን።
---------------⇣sami-dish⇣--------------
አድራሻ  ሳሪስ ሀና ማሪያም ቀለበት መንገድ ጋር

@Samidish_info
0911264380
0947383333
0921014175

https://t.me/infodish