Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ Software ለKingStar -KS 7060 -KS 8070 -KS 9080 ምን አዲስ ነገር | ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡

አዲስ Software ለKingStar
-KS 7060
-KS 8070
-KS 9080

ምን አዲስ ነገር አለዉ?

Add DLNA/DMR function

አዲስ የተጨመረው ነገር DLAN DMR

ከዚህ በፊት እንደሚታወቀው Funcam ሰርቨር የሚጠቀሙ ሪሴቨሮች DLAN DMR Support አያደርጉም ነበር ማለትም ከስልካችን ወደ Tv በቀላሉ Photo ,Video Mirror ማድረግ ወይም ማስተላለፍ ማለት ነዉ አሁን ግን በKingStar Funcam modelዎች ይሄንን እንዲያደርጉ ተደርገዋል።

Software Date 17/10/2022
Software  Version -V2.15


---------------@infodish-------------
@infodish
@samidishsoftware

Contact us @samidish_info
0911264380
0947383333
092101417