Get Mystery Box with random crypto!

በዋጋ ቀነስ ብሎ ኦሪጂናል ሪሲቨር መግዛት ከፈለጉ Vanstar V8 extreme & V8 Combo | ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡

በዋጋ ቀነስ ብሎ ኦሪጂናል ሪሲቨር መግዛት ከፈለጉ Vanstar V8 extreme & V8 Combo ሞዴሎች ይግዙ

ገበያ ላይ ያሉት ሁሉም v8 extreme & combo ሪሲቨር ላይ Ethiosat, Amos,Yahsat ቻናል ተስተካክሎ የተጫነበት ነው ናቸው ከገዙ በውሃላ ቻናል ሰርች ማድረግ አያስፈልግም ።

Varzish biss እስከ ቻናሉ የተሞላ ነው

አዲሶቹ ገበያ ላይ ያሉት ሁሉም የመጨረሻ ሶፍትዌር የተጫኑ እና ቼክ ተደርገው ከፋብሪካ የወጡ ናቸው

YouTube ምንም ሶፍትዌር ሳይጫን ቀጥታ መስራት ይችላል

Gshare & MyHD ለመጠም ምንም ሶፍትዌር አይፈልግም

sat to ip ይሰራል ማለትም ሁሉት ቻናል በስልክ እና በቲቪ የተለያየ ቻናል ማየት ያስችለናል

በተለያዩ ሪሲቨር ሪሞቶች መታዘዝ ይችላል ለምሳሌ sm 9200 HD,H14 የመሳሰሉት ያዘዋል

በተጨማሪም የራሱ ሪሞት ገበያ ላይ ታገኛላችሁ

ምንም ቢበላሽ ነፃ የአንድ አመት ዋስትና አለው


ዋጋው በፍሬ 1050 ብር ነው


ብዛት መግዛት ለምትፈልጉ መርካቶ ከማንኛውም ሱቅ ማግኘት ይችላሉ ።
ወይም ከሳሚ ዲሽ ያገኛሉ
@Samidish_info
0911264380
0947383333
0921014175