የሶላት አሰጋገድ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ! ይህ ቪዲዮ ለሰዎች በጣም ይጠቅማል ብለን ስላሰብን ብዙ ተደክሞበታል አላህ ይቀበለን! የልፋታችንን ውጤት ማየት ስለምንፈልግ ሼር በማድረግ እንዲሰራጭ ያግዙን ባረከሏሁ ፊኩም! ቪዲዮውን ሳይጨምሩ ሳይቀንሱ በሁሉም መገናኛ ማሰራጨት የተፈቀደ ነው በጥራት ቪዲዮውን ለማውረድ ዩቲዩብ ላይ 3.6K viewsedited 18:30