Get Mystery Box with random crypto!

~አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ~ እንዴት ናቹ አህባቢ? ብዙ ቀናት አዘግይተን ለም | ikhlas Tube

~አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ~

እንዴት ናቹ አህባቢ?

ብዙ ቀናት አዘግይተን ለምንለቀው ለፍቅር ፊዳ የተሰኘው ታሪካችን ለናንተ ቶሎ ማድረስ ባለመቻላችን አፉታ እየጠየቅን ከዚ በኃላ ጊዜ ሊመቻችልን ስላልቻለ ጊዜ አመቻችተን በየ ሁለት ቀኑ የምንለቅላቹ መሆኑን እናሳስባለን!

ከተየማቹን አፉወን በኛ ቦታ ብትሆኑ ትረዱን ነበር