ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ተማሪዎቻችን ?እንደሚታወቀው በምግብ ሜኖው መሰረት ዛሬ ምሳላይ የሚቀርበው ስጋ ነበር ነገር ግን ስጋ አቅራቢው ባጋጠመው ችግር ምክኒያት የዛሬ ማለትም ማቅሰኞ26/11/2014ዓ.ም ይቀርብ የነበረው የሰጋ ሚኖ ወደ ቅዳሜ የተቀየረ መሆኑን ከይቅርታ ጋር ልናሳውቅ እንወዳለን ። 3.7K viewscharity Charity, 04:49