Get Mystery Box with random crypto!

የአማኑኤል ሆስፒታል ታሪኮች በዶክተር ዮናስ ላቀው አዲስ መጽሐፍ ለራስ አበበ አረጋይ ቤተመጻሕፍ | Hututsi

የአማኑኤል ሆስፒታል ታሪኮች
በዶክተር ዮናስ ላቀው
አዲስ መጽሐፍ
ለራስ አበበ አረጋይ ቤተመጻሕፍት ደራሲው በስጦታ አበርክቶልናል።
እናመሰግናለን!
በዚህ ሳምንት አንባብያን እየመጣችሁ እንድታነቡ እንጋብዛለን።