Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም እንኳን ደስ አላችሁ!! ከዚህ በኋላ በዱንያም ይሁን ነገ በአኺራ አሏ | HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

አሰላሙ አለይኩም
እንኳን ደስ አላችሁ!!

ከዚህ በኋላ በዱንያም ይሁን ነገ በአኺራ አሏህ ዘንድ ምክኒያት እንዳናቀርብ በዚህ ዘመን የእምነታችን አስተምህሮት እጅግ እየተስፋፋልን ነው አልሀምዱሊላህ!!

እናም አል ሙቢን የተሰኘ መድረሳችን በአገር ውስጥም በውጭም አገር ለምትኖሩ እህት ወንድሞቸ መድረካችንን ለእናንተ ክፍት በማድረግ በቻለው ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል ::

ትምህርቱን የምንሰጠው በቴሌግራም ኦንላይን እየቀረባችሁ መቅራት እንዲሁም በዋትሳፕ ትምህርቱን እንሰጣለን

የምንሰጣቸው ትምህርቶች

1.ቃኢደቱ አኑራኒያን በሂፍዝ እናም በነዘር መማር ለምትፈልጉ በሚገርም አቀራረብ ከነማብራሪዋ እናስተምራለን

2)ቃኢደቱ አኑራኒያህ ጨርሳችሁ ቁርአንን መቅራት ለምትፈልጉ

3)ቁርአን ጨርሳችሁ ነገር ግን በተጅዊድ በደንብ በድጋሜ መቅራት ለምትፈልጉ

4)ቁርአንን መሀፈዝ ለምትፈልጉ ነገር ግን መሀፈዝ ከመጀመራችሁ በፊት ፈተና አለው

5) ሀፍዛችሁ ሙራጃአ ማድረግ ለምትፈልጉ ሙራጃአችሁን ማስደመጥ ትችላላችሁ ወሏሂ ከጠፋባችሁ ወንጀሉ ከባድ ስለሆነ ይሄ ለእናንተ እጅግ በጣም አሪፍ አጋጣሚ ነው ኢንሻ አሏህ

አላማችን ኡማውን ለማገልገል ነው!!!!!

የመመዝገቢያ ሰአት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከጥዋቱ 1 ሰአት እስከ 3 ሰአት ከ5 ሰአት እስከ 6.30 ድረስ እናም ማታ በኢትዮ ሰአት አቆጣጠር ከ4 ሰአት ቡሀላ ወደ መመዝገቢያው ሊንክ እየገባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።

የመመዝገቢያ ሊንክ

https://t.me/+WJvyraodfko0MWQ0

አድራሻችን ስልክ ቁጥር ለምትፈልጉ
+251912637207

አል ሙቢን ብላችሁ ማናገር ትችላላችሁ
የምትቀሩበትን ሰአት ስትመዘገቡ እንነጋገራለን።

አድራሻችን ስልክ ቁጥር ለምትፈልጉ
+251912637207