አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የትኛውንም የድን እውቀት መማር ለምትፈልጉ በአላህ ፍቃድ ለጀማሪዎች በሚመች እና በሚገባ መልኩ እናስተምራለን። 1/የአቂዳ የሀድስ እንድሁም የፊቂህ ኪታቦችን ሙራጅአ ወይም መቅራት የምትፈልጉ ከእርማት ጋር አነባበቡንም ትርጉሙንም ከአጫጭር ኪታቦች ጀምሮ ከክፍያ ነፃ ናቸው ወደ መመዝገቢያ ጉሩቡ ለመቀላቀል https://t.me/+iBpTDa20zAAwN2M0 2/የአረበኛ ፊደሎች እንደት እንደሚፃፉ እና እንደሚነበቡ በቪድዎ በተመቸዎት ሰአት ልብ ይበሉ! ይህ ትምህርት ቁረአንን ለማንበብ በሚያስችል መልኩ እና ቁረአንን ምሳሌ በማድረግ ነው የምትማሩት። 3/የአረበኛ ፊደሎችን አነባብብ እና አፃፃፍ ለጨረሰ ተማሪ 1/ሶርፍ 2/ነህው 3/አረበኛ 4/ተጅዊድ 5/የቁረአን ቂረአት በተጅዊድ እና ሌሎችም የትምህርቱን አሰጣጥ ለማየት https://t.me/c/1549234723/6364 የአረበኛ ፅሁፉን መማር የማይፈልግ እና ዋይፋይ ማግኘት የማትችሉ አነባበቡን ብቻ እና የቋንቋ ትምህርቶቹን በአውድዎ ከእርማት ጋር መማር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። የመማሪያ ሰአት በተመቸዎት ሰአት በአራት ወር 200 ድርሀም ወይም ሪያል ሌሎቻችሁም ባላችሁበት ሀገር ይወሰናል በየትኛውም ሀገር ያላችሁ አማረኛ ቋንቋ የምትችሉ መመዝገብ ትችላላችሁ ከሮመዷን በሇላ መጀመር የምትፈልጉ ተመዝግባችሁ መቀመጥ ትችላላችሁ ለመመዝገብ ለምሳሌ በዚህ ፎርም ስም= ፋጡማ አህመድ ሀገር= ዱባይ መማር የምትፈልጉትን የትምህርት አይነት በቪድዎ በአዎድዎ በማለት መመዝገብ ትችላላችሁ። አድራሻ @AbuMuzemeil ወይም 0946349279 በጉሩቡም መመዝገብ ትችላላችሁ 106 viewsDr. Hussen, 04:51