Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የትኛውንም የድን እውቀት መማር ለምትፈልጉ በአላህ ፍቃድ | HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ

የትኛውንም የድን እውቀት መማር ለምትፈልጉ በአላህ ፍቃድ ለጀማሪዎች በሚመች እና በሚገባ መልኩ እናስተምራለን።

1/የአቂዳ  የሀድስ እንድሁም የፊቂህ ኪታቦችን
   ሙራጅአ ወይም መቅራት የምትፈልጉ
    ከእርማት ጋር አነባበቡንም ትርጉሙንም
    ከአጫጭር ኪታቦች ጀምሮ

ከክፍያ ነፃ ናቸው

ወደ መመዝገቢያ ጉሩቡ ለመቀላቀል
https://t.me/+iBpTDa20zAAwN2M0


2/የአረበኛ ፊደሎች እንደት እንደሚፃፉ እና
    እንደሚነበቡ በቪድዎ በተመቸዎት ሰአት
    ልብ ይበሉ!  ይህ ትምህርት ቁረአንን ለማንበብ
    በሚያስችል መልኩ እና ቁረአንን ምሳሌ
    በማድረግ ነው የምትማሩት።

3/የአረበኛ ፊደሎችን አነባብብ እና አፃፃፍ
   ለጨረሰ ተማሪ
 
   1/ሶርፍ                2/ነህው

   3/አረበኛ              4/ተጅዊድ

   5/የቁረአን  ቂረአት በተጅዊድ እና ሌሎችም

የትምህርቱን አሰጣጥ ለማየት

https://t.me/c/1549234723/6364

የአረበኛ ፅሁፉን መማር የማይፈልግ እና ዋይፋይ ማግኘት የማትችሉ አነባበቡን ብቻ እና የቋንቋ ትምህርቶቹን በአውድዎ ከእርማት ጋር መማር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የመማሪያ  ሰአት በተመቸዎት ሰአት

በአራት ወር  200  ድርሀም ወይም  ሪያል ሌሎቻችሁም ባላችሁበት ሀገር ይወሰናል

በየትኛውም ሀገር ያላችሁ አማረኛ ቋንቋ የምትችሉ መመዝገብ ትችላላችሁ

ከሮመዷን በሇላ መጀመር የምትፈልጉ ተመዝግባችሁ መቀመጥ ትችላላችሁ

ለመመዝገብ  
ለምሳሌ
በዚህ ፎርም        ስም= ፋጡማ አህመድ
                    ሀገር= ዱባይ
                    መማር የምትፈልጉትን የትምህርት
                     አይነት በቪድዎ በአዎድዎ
                    በማለት  መመዝገብ
                     ትችላላችሁ።


አድራሻ

@AbuMuzemeil  ወይም 0946349279  በጉሩቡም  መመዝገብ ትችላላችሁ