Get Mystery Box with random crypto!

የደከመው ፈረስ! . (#ፈይሠል_አሚን) . ቀን ለጣለው ፈረስ. . . ዝንብ ለከበደው፣ላቆሸሸው እድ | ወኔ እና ቅኔ -(ፈይሠል አሚን)

የደከመው ፈረስ!
.
(#ፈይሠል_አሚን)
.
ቀን ለጣለው ፈረስ. . .
ዝንብ ለከበደው፣ላቆሸሸው እድፍ፤
ውለታ ነበረ "እሽ!" ብሎ ማለፍ!
በዘነፈች ዓለም. . .
ልጓሙን አጥብቆ፣
ጉዳቱን ደብቆ፣
ለራሱ. . በራሱ፣ እስካልቆመ ድረስ፤
ትርፍ ቦታ የለም፣
ለደከመው ፈረስ!
.
@huluezih
@huluezih