ለስሙ ኒቃቢስት ነን እያላችሁ እጃችሁን ሂና ከቀባችሁ በኋላ በፌስቡክ በመሳሰሉት ሶሻል ሚዲያዎች ስቶሪ ላይና አለፍ ሲልም በፖስት ለምታሳዩ እህቶች፤ ከሞታችሁ በኋላ ያ የለጠፋችሁት ምስል ሰዎችን እንደፈተነ ይቀራል። መልካም ሥራ ሠርታችሁ ምንዳው እንዲደርሳችሁ ማድረግ ሲገባችሁ ወንጀል ጥላችሁ አልፋችሁ ቅጣቱ እንዲደርሳችሁ አታድርጉ። 5.3K views06:00