Get Mystery Box with random crypto!

ሰይድ ቁጥብን ረሂመሁላህ በተመለከተ ድሮ እለው እንደነበረው አሁንም የምለው 'እርሱ ዓሊም አይደለም | ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

ሰይድ ቁጥብን ረሂመሁላህ በተመለከተ ድሮ እለው እንደነበረው አሁንም የምለው "እርሱ ዓሊም አይደለም። ነገር ግን ለዲኑ ተቆርቋሪ የሆነ ሙስሊም ነበር።
"የስነ ፅሁፍ ሰው ነው ያልኩትም ከቋንቋ አንፃር በስነ ፅሁፎቹ የቃላት አጠቃቀሙን ለማለት ፈልጌ ነው።)

ሸይኽ ዶ/ር ዑስማን አልኸሚስ



(ግዜያችሁን ስለ ሰይድ በማጥናት የምታቃጥሉ ወንድሞች ሌላ ጠቃሚ እውቀት ላይ ግዜያችሁንና ጉልበታችሁን ብታሳርፉ እላለሁ!)

ኑጋ።