Get Mystery Box with random crypto!

ለመሆን ሲኦሲ አለው ወይስ እንዲሁ ነው ወደ ስራ የሚገቡት?i የሚከተላቸው ህዝብ ግን ምን ቢያስነኩ | ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

ለመሆን ሲኦሲ አለው ወይስ እንዲሁ ነው ወደ ስራ የሚገቡት?i የሚከተላቸው ህዝብ ግን ምን ቢያስነኩት ነው የነዚህ መጫዎቻ የሆነው? ብለውት ብለውት ልቡን ስለፈተሹት ያሻቸውን ይሰሩታል። ሲፈልጉ ሳር ያስግጡታል። ሲያሻቸው እየሱስን እንድታይ ብለው በርሃብ ይፈጁቷል። ሲያሰኛቸው ብልግና ይፈፅሙበታል። ህዝብ ሊነቃ ነው? የለም። ህግ አይጠይቃቸው ህዝብ አይጠይቃቸው። ህሊና የላቸው ሞራል አያውቁ። ግን ምን ሆነው ነው በዚህ መጠን አይናውጣ የሆኑት? በጣም ነው እንዴ የሚያማቸው?
ከነሱ በላይ ግን ህዝቡ ምን ሲሆን ነው የሚነቃው? የሮማው ቄሳር ኔሮ "ምነው ይሄ ህዝብ አንድ አንገት ኖሮት በሰይፍ በቀላሁት!" ያለው እውነት እሱ ስለሚያመው ብቻ ነበር ወይስ እንዲህ አይነት ህዝብ ገጥሞት ነው? ምን ጉድ ናቸው እባካችሁ!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor