Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ወንድሜ እንዲህ ብሏል:- 'አሰላሙዓለይኩም ሁዳ እንዴትነህ ሀቢቢ ለወንድማችን እርዳታ እሚሆ | ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

አንድ ወንድሜ እንዲህ ብሏል:-

"አሰላሙዓለይኩም ሁዳ እንዴትነህ ሀቢቢ
ለወንድማችን እርዳታ እሚሆን በቲኒሹ ሰበብ ለመሆን ሸር አድርጊያለሁ አላህ አፊያውን ይመልስለት የምንግዜም ዱዓችንነው አብሺሩ ሁሉም ለኸይርነው"

በማለት ለወንድማችን ሙከረም አስተዋፅኦ አበርክቷል።