Get Mystery Box with random crypto!

ነሲሓ በጎ አድራጎት ደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ በ3 ዋና ዋና ቅርንጫፎቹ እና ንዑስ | ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

ነሲሓ በጎ አድራጎት

ደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ በ3 ዋና ዋና ቅርንጫፎቹ እና ንዑስ ቅርንጫፎች ድጋፍ እያሰባሰበ ይገኛል።

ዋና ዋና ማሰባሰቢያ ቅርንጫፎች

1) የነሲሓ በጎ አድራጎት ዋና ቢሮ አዲስ አበባ፣ ቤተል ፋሚሊ ታወር 3ኛ ፎቅ ( 0972 747474)

2) ደሴ ነሲሓ በጎ አድራጎት ቅርንጫፍ ቢሮ ( 0938237878/0938437878)

3) አዳማ ነሲሓ በጎ አድራጎት ቅርንጫፍ ቢሮ ( 0991541663/0921108225)

ንዑስ ቅርንጫፎች

1)ኮካ ቢላል መስጂድ ( 0911568808/0973195389)

2) መርካቶ ( 0911624427)

3) ፒያሳ (0912784882)

4) መገናኛ እና ጉርድ ሾላ ( 0913376629)

5) አስኮ ( 0939994735/0913558019)

6) መስለሚያ ቢላል መስጂድ ( 0910930652)

ለበለጠ መረጃ በ0972 747474 ይደውሉ

ነሲሓ በጎ አድራጎት
@NesihaCharityMain