Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ የደም ምድር ≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡ ንፁሃን አለቁ ድሆች ተጨነቁ መስጂዶች ፋረሱ ደካሞች | Muktar Hussen የሱና ወዳጆች ቻናል ቡታጅራ ከተማ ከስልጤ አጠገብ

ኢትዮጵያ የደም ምድር
≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡

ንፁሃን አለቁ ድሆች ተጨነቁ
መስጂዶች ፋረሱ ደካሞች ተጨነቁ
ህፃናት አለቀሱ አባት እናታቸው ተነጠቁ
=========================
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ክቡር የሰው ህይወት ክቡር መስጂደችን
አትንኩ በማለት አፈሰሱት በባዶ ደማችንን
ዝም አትበል ጌታችን አላህ ለንፁ ደማችን
=========================
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ለፖለቲካ ብለው ለጥንብ ዘረኝነት
ኢትዮጵያ በምትባል ሀገር ስንቱ አለቀበት
ስንቱ ሞተበት ስንቱ ደሙ ፈሰሰበት
የስንቱ አጥንት ተሰብሮ ደማ ከልብ ሆናበት
አላህ ጌታችን ዘወር ብለህ ባክህ ተመልከተት
=========================
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

የህፃናት እንባ የተበዳዮች  በደል
በመንገድ ተጥለው እንደ ረገፈ ቅጠል
እንባቸው ይወርዳል ደማቸው ይፈሳል
=========================
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

እባክህ ጌታዬ አንተው እርዳቸው
አንተው አዋቂህ ነህ እባክህ እርዳቸው

ለጥጋበኞች መቀጣጫ አንተው አምጣለቸዉ
መስጂዶች አለቁ ንፁሃን አለቁ ፍትህ አምጣለቸዉ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ተፃፈ በወንድማቹ ሙክታር ሁሴን
የቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ

https://t.me/httpMuktarhussen
https://t.me/httpMuktarhussen
╚══════════════════╝