Get Mystery Box with random crypto!

ቃላቶች አጠሩኝ ምን ብዬ ልነገር የእስልምና ጀግና መሆን አሳይተሃል በተግባር ሀቂቃ ገብቶሃል የላ | Muktar Hussen የሱና ወዳጆች ቻናል ቡታጅራ ከተማ ከስልጤ አጠገብ

ቃላቶች አጠሩኝ ምን ብዬ ልነገር
የእስልምና ጀግና መሆን አሳይተሃል በተግባር
ሀቂቃ ገብቶሃል የላ ኢላህ ኢላ አላህ ምስጥር
ሞተህም ከሆነ አላህ ያድርግህ ከነብዩ መንደር

by Muktar Hussen
|||
https://t.me/httpMuktarhussen
https://t.me/httpMuktarhussen