ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ለመስጠት በዝግጅት ላይ ነው። መግለጫውን ለመዘገብም ከመንግስት ሚዲያዎች ውጭ በርካታ የግልና የዲጂታል ሚዲያዎች በመንበረ ፓትርያርክ ተገኝተዋል። Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ የመንግስት ሚዲያዎች ያልተገኙበትን መግለጫ ከደቂቃዎች በኋላ በቀጥታ ወደናንተ ያደርሳል። ቤተሰብ ሆነው ይጠብቁን! 841 views14:06