Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ጥቅምት 11/2015 ልደታ ከፍተኛው ፍርድ ቤት አንደኛ ፀረ ሽብርና የህገ መንግስት ጉዳዮች በ | Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

ዛሬ ጥቅምት 11/2015 ልደታ ከፍተኛው ፍርድ ቤት አንደኛ ፀረ ሽብርና የህገ መንግስት ጉዳዮች በዋለው ችሎት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የሚከተለውን ብይን ሠጥቷል

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በተከሠሰበት 1ኛ እና 2ተኛ ክስን ፍርድ ቤቱ ሙሉ በሙሉ ነፀ ያለው ሲሆን በ3ተኛውን ክስን በተመለከተ በአዎጅ ቁጥር 11/2012 አንቀፅ መሠረት ክሱ ተቀይሮ በጥላቻ ንግግረና ሀሠተኛ መረጃ ስርጨትን ለመከለከልና ለመቆጣጣር በወጣ አዎጅ መሰረት እንዲከለከል ብይን ተሠጥቷ::

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን መከላከያ ለመሠማት ችሎቱ ለህዳር ሁለትና አምስት 2015 ቀጠሮ ሠጥቷል።