Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ አበባ ቤተል አካባቢ አካባቢ ከባድ የእሳት አደጋ አጋጥሟል ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ | Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

አዲስ አበባ

ቤተል አካባቢ አካባቢ ከባድ የእሳት አደጋ አጋጥሟል

ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሰባት በተለምዶ ስያሜው ቤተል እየተባለ በሚጠራው ስፍራ የኘላስቲክ መጋዘን በሆነ ህንጻ ላይ ከባድ የእሳት አደጋ ማጋጠሙ ተነግሯል፡፡

እሳቱን እስከአሁን በቁጥጥር ስር አልዋለም አደጋዉን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ አደጋ ስጋት የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ መናገራቸውን ብስራት ሬድዮ ተናግረዋል።