አለም ዋንጫው የቀን ለውጥ ተደረገበት ! የ 2022 የኳታሩ አለም ዋንጫ ከጥቂት ወራት ቆይታ በኋላ ሲካሄድ በመክፈቻ መርሐ ግብር ቀናት ላይ ማሻሽያ መደረጉ ይፋ ሆኗል ። አስተናጋጇ ሀገር ኳታር በመክፈቻው ጨዋታ መርሐ ግብሯን ማካሄድ እንዳለባት ታውቆ ውድድሩ በአንድ ቀን ቀድሞ ሊጀመር መሆኑ ይፋ ሆኗል ። 554 views04:46