Get Mystery Box with random crypto!

ከታየህ ታየህ ነው 'ምናብህን ለምን እየተጠቀምክበት ነው? ለምትፈልገው ነገህ ወይስ ለማትፈልገው | Hoora cast/talent Factory

ከታየህ ታየህ ነው

"ምናብህን ለምን እየተጠቀምክበት ነው?
ለምትፈልገው ነገህ ወይስ ለማትፈልገው ነገ?
ምናብ የአዕምሮ መሳሪያ የተሰጠህ በሕይወትህ ተዓምር እንድትሰራበት ነው፤ ምናብህን በመጠቀም የነገውን ሕይወትህን ትመለከትበታለህ፤የምትፈልገውን ነገር በምትፈልገው መንገድ በአዕምሮህ በማየትና ወደዚያ በመሄድ ሕይወትህን ትቀይርበታለህ ምናብ የአዕምሮ መሳሪያችንን በመጠቀም ነጋችንን ማየትና በምንፈልገው መንገድ መንደፍ መቻላችን እኛ የሰው ልጆች ድንቅ የመሆናችን መገለጫ ነው፤ ስለዚህ ምናብህን ለሚጠቅምህ ነገር ብቻ ተጠቀምበት ሀብታም የሆነ ምናብ ይኑርህ ይታይህ"

ዳዊት
መልካም ቀን

በፊልም ስልጠናዎች እና ስራዎች ለመሳተፍና የበለጠ መረጃ ለማግኘት በ0902357777 ይደውሉ