ኢቲኤል — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ hjjxhoo — ኢቲኤል
የቴሌግራም ቻናል አርማ hjjxhoo — ኢቲኤል
የሰርጥ አድራሻ: @hjjxhoo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.98K
ተመሳሳይ ቻናሎች ያልተመደበ
የሰርጥ መግለጫ

የሀገራችን ብርሀናወች እና የግዕዝ ትምህርት የምንማማርበት ገፅ ነው ሸር አድርጉ ያለ ምንም ክፍያ
@Tbeb11

የቻናል ስታትስቲክስ
32.9% የተሳትፎ መጠን
980 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

8 dets 2022
ዛሬ እንግዲህ ስለ  "ሰረጸ ብረሀን" ስለሚባለው የጥበብ አይነት በትንሹ ቀንጨብ አድረገን እናወሳለን እንግዲህ ከስሙ እንደምንረዳው "ሰረጸ" ሲል ተገኘ ገባ እንደማለት ነው "ብረሀን" ስንል ደግሞ መገለጥ ማብራት ነው ስለዚህ ሰርጸ ብረሃን ካለ ብረሀን ከውስጣችን ገባ ማለት ነው
ይህ ጥበብ እንግዲህ በሶስት ይከፈላል

አንደኛ የምንለው ጭንቅላትን በጥበብ በእውቀት የሚሞላ  ነው በአንዳንድ ቦታ ደግሞ የቅኔ ጥበብ ይሉታል ይህ ጥበብ በእውኑ ለየት ያለ አይነት ነው አንድ ግእዝም ሆነ ግስ ምንም ተምሮ የማያውቀ መሀይም ሰው እጹን ዶሮዋን ቢቀምሳት ማህተም ከያዙት እኩል ቅኔውን ይዘርፋል
ይህ ጥበብ ለቅኔ ብቻ አይደለም ለአለማዊም ትምህርት እንዲሁ ሊቅ ያረጋል

ይህ ደግሞ ለዜማ ነው ይህን የተጠቀመ ያልተማረም ቢሆን ማንኛውንም አይነት ዜማ ቀጥ አርጎ ይወጣዋል ያ ማለት የመናፍስትን ምስሀብ በዜማ ቢያደርሰው የመጣሉ
ከሚያዜማቸው ዜማወች ውስጥ
ወረብ
ዜማ ዘውዳሴ
ቅዳሴ
ክብር ይእቲ
ዚቅ
መዳልዎ....የሚባሉትን ያለማንም አስተማሪነት ቀጥ አርጎ ይወጣል

ይህኛው ደግሞ ለድምጽ ነው ይህ ደግሞ በድጋም ብቻ ነው ድጋሟ የእግዚአብሔር ሶስት ህቡእ ስም ናት እሷን ደግሞ ቢገቡ ድምጽን ታሳምራለች ቅላጼዋ የታመነ ነው መረዋ ታደርጋለች።


ከጠቢባን ሀገር
980 viewsወደኋላ, edited  04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ኢቲኤል በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ኢቲኤል 2.98K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @hjjxhoo ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ ኢቲኤል ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የኢቲኤል ቻናል በአሁኑ ጊዜ 2.98K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
ኢቲኤል ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የያልተመደበ ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ኢቲኤል ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
ኢቲኤል avatar
ኢቲኤል @hjjxhoo
በቴሌግራም ይክፈቱ