Get Mystery Box with random crypto!

ሁልግዜም ማለዳ ከእንቅልፌ ስነሳ ……………ደስታዬ እና እርካታዬ ያለቅጥ ከመብዛቱ የተነሳ ሁሌም ማለ | ደስተኛ ህይወት

ሁልግዜም ማለዳ ከእንቅልፌ ስነሳ ……………ደስታዬ እና እርካታዬ ያለቅጥ ከመብዛቱ የተነሳ ሁሌም ማለዳ በአየር ላይ የምንሳፈፍ ሁሉ ይመስለኛል፣በደስታ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ፣ …..ምክንያቱም በህይወት አለሁ! …. በህይወት አለሁ! ዋናው ነገር ይሄው ነው፡፡
........ መልካም ቀን ......
t.me/hilawie ቻናሉን ይቀላቀሉ ..