Get Mystery Box with random crypto!

BOON TECH

የቴሌግራም ቻናል አርማ hikma12 — BOON TECH B
የቴሌግራም ቻናል አርማ hikma12 — BOON TECH
የሰርጥ አድራሻ: @hikma12
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 167
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ቴክኖሎጂ አጠቃላይ መረጃ
ODDEESSAALEE WAA'EE TEEKNOOLOJII HUNDAA

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-30 18:50:11 gadi dhiifame
።።።። ተለቀቄ ።።።።
# KEYROON_3
#Dambii_Jiruu
# NASHIIDAA_HAARAA
# Al-QUR'AAN
# KEBOR MEDIA










AMMA SEENUUN LAALUU DANDEETTU
አሁን ገብታቹህ ማያት ትችላላቹህ

please share share
dont for get









22 viewsAbduu B, 15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 14:39:24 ቢመርህም ዋጠው
===============
①) የጎንደር ሙስሊሞች በአክራሪ ኦርቶዶክሶችና አሸባሪ የታጠቁ ፋኖ ነን ባይዎች ክፉኛ ሲጨፈጨፉ ዝም ብሎ፤ ዝም ከማለትም አልፎ «አማራ ክልል ስለሆነ ነው!» እያለ በዘግናኝ ሁኔታ ተገድለው ሬሳቸው በመንገድ ላይ ሲጎተት ከተገደሉት ሙስሊሞች ይልቅ የክልሉ ስም በልጦበት ለገዳይ ጥብቅና የቆመ ሁሉ አሁን ወለጋ ላይ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ የተፈጸመውን ግፍ የማውገዝ ሞራል የለውም።

እዛው እጉያህ ውስጥ ያሉት የጎንደር ሙስሊሞች ሲገደሉ «አማራነታቸው» ያልታዬህን ወለጋ ላይ የወሎ ሙስሊሞች ሲገደሉ «አማራ ስለሆኑ ነው» የማለት ሞራል የለህም። ምክንያቱም የእውነት ለአማራነት የምትቆረቆር ቢሆን'ማ፤ ጎንደር ላይ በራሱ አማራ ነኝ በሚለው ጽንፈኛ ቡድን ለተገደሉትና በኦሮሚያ ልዩ ዞን የምኒልክ አፍቃሪዎች ከመኪና እያወረዱ ለገደሏቸው የአማራ ክልል ዜጎች ታዝንና ድምፅ ትሆናቸው ነበር። አንተ ግን ድምፅ መሆንህ ቀርቶ ጭራሽ ድምፅ የሆናቸውንም «አማራ ላይ ሲሆን ይጋነናል!» እያልክ ለማድበስበስ ትሞክር ነበር።
የባለዚሁ ሰው አሁን በወለጋ የተገደሉትን «አማራ ስለሆኑ ነው» እንዳትል። አስመሳይ!
*
②) በአማራ ክልል የጎንደር ሙስሊሞች በመስቀል ጦረኞች ሲጨፈጨፉና በወሎ ኦሮሞ ሙስሊሞች «ኦነግ ናችሁ» ተብለው በምኒልክ አፍቃሪዎች ሲጨፈጨፉ ተቃውመህ፤ አሁን ወለጋ ላይ ኦሮሞኛ ተናጋሪው ኦነግ ሸኔ የወሎ ሙስሊሞችንና ሌሎች ንጹሐንን ሲጨፈጭፍ ዝም ካልክ ወይም ሌላ ዘዴ ከፈለግክ ወይም «እና አማራ ክልል ላይ ሙስሊሙ ሲጨፈጨፍ የት ነበራችሁ?» ካልክ አንተ ኡስታዝም ሁን ባለስልጣን ድብን ያልክ አስመሳይ ሌባ ነህ። አሁን የወለጋውን ካለባበስክ፣ አጥፊውን በግልፅ ማውገዝ ሲገባህ ጭራሽ የሚያወግዙትን በተለያዩ ዘዴዎች ለማሸማቀቅና ለመወንጀል ከሞከርክ፣ በአማራ ክልል ሙስሊሞች ላይ የተፈጸሙትን ግፎች ያወግዝከው ለሙስሊሞች ተቆርቁረህ ሳይሆን የአማራ ጥላቻ ስላለብህ ነው።


የእውነት ለሙስሊሞች ተቆርቋሪ ብትሆን'ማ፤
እዛም እዚህም የተገደለው ሙስሊም ስለሆነ የገዳዩ ብሄርና ቋንቋ ማንም ይሁን ማንም ታወግዝ ነበር። እኔ የጎንደር ነፍሰ በላዎችን ሳወግዝ ቋንቋቸው አማርኛ መሆኑና ክልላቸው አማራ መሆኑ አላገደኝም። ከተበዳይ ጎን እንዲቆም እስልምናዬ አዞኛል። አንተም የወለጋ ነፍሰ በላዎችን ለማውገዝ ቋንቋቸው ኦሮምኛ መሆኑና ክልላቸው ኦሮሚያ መሆኑ ሊያግድህ አይገባም።


ከዚህ ውጭ ግን ይህቺን ተገን አድርገው ከጎንደሩ ጭፍጨፋ ጋር በማያያዝ ነገሩን ለማቃለል የሚሞክሩ አካላት አደብ ይያዙ። የጎንደር ሙስሊሞች የተገደሉበት ብቸኛ ምክንያት ሙስሊም መሆናቸው ነው። የወለጋ ወገኖቻችን ግን የተገደሉበት ምክንያት ከሙስሊምነት ባሻገር ከአማራ ክልል በተለይም ከወሎ የተገኙ መሆናቸው ነው። ስለዚህ ነጥለን እናውግዝ እንጂ ትይዩ አድርግን ማነጻጸር አይገባንም። አንዱን ሳያወግዝ ሌላውን የማውገዝ ማንም ሞራል የለውም። አፍህን ዘግተህ ታዘብ።


||
t.me/MuradTadesse
44 viewsAbduu B, 11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 13:37:50 በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እና እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው

ከጊዜያዊ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ከቅርብ አመታት ወዲህ በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ብሄር፣ ማንነት እና ሃይማኖት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች ሲሰነዘሩ ሙስሊሙ ማኀበረሰብ ሲያወግዝ፣ ለጉዳቱ ተጠቂዎች አቅም በፈቀደ ድጋፍ ሲያደርግ እና ዘላቂ ሰላም የሚያመጡ ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱ ይታወቃል ።

የአንድ ሃገር ዜጋ በሃገሩ በሰላም የመኖር ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው መሰረታዊ መብት ነው።
ባለፉት ጊዜያት በአማራ፣ ቤኔሻንጉል፣ በኦሮሚያ ክልል በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች እና በጋምቤላ ክልሎች ብሄር፣ማንነትን እና ሃይማኖትን መሰረት ባደረገ ዘግናኝ፣ አሰቃቂ ጥቃት እና ግድያ የበርካታ ንፁሐን ዜጎች ህይወት ማለፉን ከተለያዩ መረጃዎች ማረጋገጥ ችለናል። በተለይም በቅርቡ በመሰጊድ የተጠለሉ ምእመናንን ሳይቀር የጥቃቱ ሰለባ መሆናቸው የድርጊቱን አጸያፊነት ያሳያል።

ይህን የሃይማታዊውንም ሆነ የዓለማዊ ህግ የጣሰ አጸያፊ የጥቃት እና የግድያ ወንጀልን ጊዜያዊ ጠቅላይ ምክር ቤቱ በጽኑ ያወግዛል። በቀጣይም፡-

1. የፌዴራል መንግስት፣ የክልል መንግስታት እና የሚመለከታቸው አካላት ይህን አጸያፊ ድርጊት እና በወንጀል የፈጸሙ አካልን በአስቸኳይ ለህዝብ አሳውቀው እና ለፍርድ እንዲያቀርቡ

2. በጥቃት ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ ቀደመ ህይታቸው እንዲመለሱ፣ ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኙ እና በዚህ ጥቃት እና ወላጅ አልባ የሆኑ ህፃናት ህብረተሰቡ ድጋፍ እንዲያደርግ

3. የወደሙ የግለሰብ፣ የህዝብ ንብረት እና የእምነት ቦታዎችን ወደ ነበሩበት እንዲመለሱ እናሳስባለን።

በአጠቃላይ ጠቅላይ ምክር ቤቱ ማንኛውም በንፁኋን ሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚቃጡ ጥቃቶች እያወገዘ የሃገሪቱ ህልውና መሰረት የሆኑትን የአብሮነት፣ መከባበርና እና መተዛዘን እሴቶች መመናመንና የስርአት አልበኝነትና ጭካኔ መበራከት ጉዳዩን የበለጠ አሳሳቢ ያደርገዋል።

በቀጣይም መሰል ጥቃቶች እና ወንጀሎች እንዲቆሙ እና ዜጎች በሰላም በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች እንዲንቀሳቀሱ የፊደራል መንግስትም ሆነ የከልል መንግስታት ብሎም ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በጋራ በመተባበር ሌት ተቀን እንዲሰሩ እያሳሰብን የሃይማኖት ተቋማትን ጨምሮ ሌሎችም የሚመለከታቸው ወገኖች በዚህ ረገድ የበኩላቸውን ኋላፊነት በመወጣት መሰል ጥቃቶች እንዳይከሰቱ የመፍትሄ መንገዶች ላይ መስራት እንዳለባቸው ጥሪያችንን እናቀርባለን።

በመጨረሻም ም/ቤታቸን ለሀገራችን ሁለታናዊ ሰላም መረጋገጥ ከሚመለታቸው አካል ጋር ጠንክሮ በመስራት ኃላፊነቱን ለመወጣት ዝግጁነቱን ያረጋግጣል።

አላህ ዓለማችን እና ሀገራችን ሰላም ያድርግልን!

ሰኔ 14/2014
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
25 viewsAbduu B, 10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 11:21:44 ዛሬ ከተጠያቂነት ማምለጥ ብትችል እንኳን በአላህ ዘንድ ግን ፈጽሞ አታመልጥም!
Harra itti gaafatama jalaa bahu dandessuu illee Rabbin biratti abadann hin baatu!
❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁
Biyya keenya bakka maratti ajeechaa ummata nagaa irra gahu irra deddeebinee yeroo hedduu dhagahuu keenya irraa kan ka’ee du’a namaa akka laafaatti ilaalu nubarsiisan. Nama lubbbun jiru ibiddatti darbuti kaasee haga daboon tumanni ajeesuu ,ummataa nagaa wallitti qabani rasaasaan ajeesu irraa kaasee ummata masjidaatti baqatee jiru itti seenani fixuu,dirree irratti fannisuu irraa haga dirree irratti rashanu,daboon bahani ajeesu irraa haga mana irra deemanai ajjesu, hidhattootaan ajeesuu irra haga waraanaan walfixu fi nama nagaa ajjeesu du’a gosa mara nutti mullesan.

Oduun du’a nama rifachisuun,waliin dhaabbanee balaalefachisun fi waliin furmaata barbaadun hafee baayyinni warra ajeefamee meeqa akka ta’e ilaaluu irratti xiyyefachu fi warri ajjefamee gosa eenyuti kan jedhu ilaalani iyyutti gadi nu buusaan.

Guyya kaleessaa dabalatee torbee kana qofa illee wallagaa irraa haga gaambeelllaa dabalatee, naanno amaara godina oromo wallootti namoota nagaa konkolaataa irraa buusaani rasaasan yee ajjeesan vidiyoo irratti ilaalee dabalatee garaa jabina gosa heeddu agarre. Masjida keessatti warra ajeefameefi warra magaalaa keessatti rashanaman dhageenyee. Ahh! Waliin dhaabbannee ajeechaan fi waraanni hadhaabbatu jechu akkamitti dadhabnee?

Seena biyya keenyaa keessatti maqaa siyaasaatin kan nama ajjesan, nama fixan,kan rashanan,kan madeessan,kan qeyee iraa buqqisan marti isa golga godhatani kan yakka kana ittiin dalagan lafti, bulchinsi,taayitaa, siyaasa jaraafi jarris seenaa ta’ani qabri jaraa keessatti tortorani fi lafeen jaraa ciccitee murtee rabbiitif guyyaa qiyaamaa eeggataa jiru.

Ati amma dirree adunya irratti yeroo jirtu seenaa ta’uu keetin dura dhaaba siyaasaa kamu,saba barbaadee, yookan garee barbaade irraa ta’ee ta’ee jettee nama nagaa kan ajeeftee,kan ajeesisftee, ajeechaadhaaf golga kan kennitee akka warra seena ta’an Sanaa of dhimichi “dhimma siyaasaati” jechun of amansiiftee yakka guddaa kan ta’ee ajeecha lubbaa namaa xiqqeessitee ilaaltee ta’aa.Kana gootees,deegartees, gargaartees maqaa siyaasaatin itti gafatama jalaa nibaata ta’a. Hata’u malee guyyaa qiyaamaa qobaa kee fuula Rabbi gaaffif nidhaabbata!

Yeroo sana dhaaba kiyya,saba kiyya,gosa kiyya kan kana fakkaatan eenyunu hata’an itti gaafatama Rabbi jalaa sihinbaasanu! Dhumni kee lubbuun nama tokko lubboo ummata adunyaatti lakawamee qilee jahanamaatti darbamuu ta’a!

Rabbin keenya kan ol ta’ee akkana nun jedha: -
أَنَّهُۥ مَن قَتَلَ نَفْسًۢا بِغَيْرِ نَفْسٍ أَوْ فَسَادٍۢ فِى ٱلْأَرْضِ فَكَأَنَّمَا قَتَلَ ٱلنَّاسَ جَمِيعًۭا وَمَنْ أَحْيَاهَا فَكَأَنَّمَآ أَحْيَا ٱلنَّاسَ جَمِيعًۭا ۚ
“Sababa kanaanis ilmaan Israa‟eel irratti 'Namni tokko lubbuu lubbuu hin balleessin ykn dachee irratti badii hin babaldhisiin yoo balleesse ( ajjeese) sanyii ilma namaa guutuu akka balleessetti lakkaawwama. Kan lubbuu takka jiraachise ilmaan namaa [hunda] akka jiraachisetti lakkaawama‟ jechuun tumne...” (Al-Maa‟idaah: 32)

በመላ ሀገሪቱ የንጹኻንን ሞት ደጋግመን ከመስማታችንና ከማየታችን የተነሳ ሞትን አለማመዱን።ከነሕይወት በእሳት ከመማገድ፣ደብድቦ እስከ መግደል፣ንጹሃንን አሰልፎ ከመረሸን በመስጊድ ዉስጥ የተጠሉሉትን እስከ መፍጀት፣ በአደባባይ ከመስቀል በደቦ አሳዶ እስከ መግደል፣ በእርስ በእርስ ጦርነት እስከ የታጣቂዎች ጥቃት ሞትን በየአይነቱ ሰማን።የሞት ዜና ማስደንገጡ፣ በጋራ ማውገዝና መፍትሄ መፈለግ ቀርቶ የሟቾችን ቁጥር እና የማን ወገን እንደሆኑ እያዩ ወደ መጮህ አወረዱን።

ዛሬን ጨምሮ በዚህ ሳምንት እንኳን ከወለጋ እስከ ጋምቤላ ፣በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ላይ ከመኪና አውርደው ሰላማዊ ሰዎችን ሲረሽኑ እስካየነው ቪዲዮ ስንቱን የጭካኔ ግድያ ተመለከትን።በመስጊድ ዉስጥ ስለተገደሉት እና በከተማ ዉስጥ ስለተረሸኑት ሰማን።አኸኸ! በጋራ ቆን ግድያና ጦርነት ይብቃ ማለት እንዴት አቃተን?

በታሪካችን በፖለቲካ ስም የገደሉ፣ የጨፈጨፉ፣ የረሸኑ፣ ያቆሰሉና ያፈናቀሉት ሁሉ ይህን ወንጀል በርሱ ሽፋን የሰሩበት መሬት፣ግዛት፣ስልጣን፣ፖለቲካቸውም እነርሱም ታሪክ ሆነው በመቃብራቸው ዉስጥ አጽማቸው ጭምር በስብሶ ለፍርድ ትንሳኤን ይጠብቃሉ።

አንተም ዛሬ በምድረ ዓለም ሳለህ ታሪክ ከመሆንህ በፊት የየትኛውም ፓርቲ፣ብሄር ወይም ወገን ሁን ሆነ ብለህ ሰላማዊና ንጹሐንን የገደልክ፣ ያስገደልክ፣ ለግድያው ሽፋን የሰጠህ ሁሉ ጉዳዩን «ፖለቲካ ነው» ብለህ እንደነዚያ ታሪክ እንደሆኑት ራስህን አሳምነህ የነፍስ ግድያን ያክል ከባድ ወንጀል ቀላል አድርገህ አይተኸው ይሆናል። ይህን አድርገህ ፣ደግፈህና ሽፋን ሰጥተህ በፖለቲካ ስም ከተጠያቂነት ታመልጥ ይሆናል። ሆኖም ያለ ጥርጥር በእለተ ትንሳኤ ለጥያቄ ብቻህን አላህ ፊት ትቆማለህ።
23 viewsAbduu B, 08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 11:18:04
Garee shanee, fannoo, hiwahat, yookaan mootummaa feetus kan barbaaddee ta'uu dandessa. Garuu siyaasaa nama nagaa irra midhaa qaqqabsisu hordaftee abaddan hinmilkoftu!
✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫
ከሸኔ፣ከፋኖ፣ከህወሃት ወይም ከመንግስት ወገን አልያም ሌላ ልትሆን ትችላለህ።ሰላማዊ ሰዎችን የሚያጠቃ ፖለቲካ ተከትለህ ግን ፈጽሞ አይሳካልህም!
19 viewsAbduu B, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 11:16:30
الى متى يا رب؟

አላህ የጀነት ይበላቸው።

ለነዚህ ሰዎች ለማዘንና ገዳዮቻቸውን አውግዘህ ለፍርድ እንዲቀርቡ ለማድረግ የገዳዮቻቸው ቋንቋ ኦሮምኛ መሆኑ ሼም ካስያዘህ እስልምናህ ያጠራጥረኛል።

ገዳዮች ለምን ቤተሰቦችህ አይሆኑ ለፍትሕ እንዲቀርቡ ማድረግ አለብህ።

«ልጄ ፋጡማ ብትሆን እንኳ ከሰረቀች…»


መንግስት በአስቸኳይ ንጹሐን ወገኖቻችንን የጨፈጨፉ ሰው በላ ጭራቆችን ለፍርድ ማቅረብ አለበት። የንጹሐን ዜጎች እልቂት ይቁም። ይሄን ጥቃት መመከት እየቻሉ ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ የመንግስት አካላትም ተጠያቂ መደረግ አለባቸው።

አላህ የሁሉንም እውነታ ያውቃልና ትክክለኛውን ፍትሕ ከርሱ እንከጅላለን።
23 viewsAbduu B, 08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 22:50:12 የፎዚያ መልክት:
ፎዚያ እባላለው፣ ሁለት ልጆች አሉኝ፣ 26 አመቴ ነው
ይህንን መልክቴን ለሁሉም ጓደኞቻቹ በስፋት እንድታሰራጬልኝ እንደ አንድ
ሙስሊም እጠይቃቹሀለው!
ዱዐ እንድታደርጉልኝ እጠይቃቹሀለው ምክንያቱም የCancer በሽተኛ
ሆኛለው፤ አላህን የምትወዱት ከሆነ ለሁሉም page መልክቴን አድርሱልኝ፤
በሀቅ የሚገዙት አምላክ የለም ከሙሀመድ/ሰዐወ/ ጌታ ውጪ እሱም
የአላህ መልክተኛ ነው!
በአላህ እጠይቃቹሀለው በሁሉም group አሰራጭታቹ ዱዐ እንድታረጉልኝ፤
አላህ እንዲፈውሰኝ፣ እንዲአዝንልኝ ዱዐ አርጉልኝ!!!

@tibebislam_nw | ጥበብ ኢስላም
38 viewsAbduu B, 19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 23:07:53 #በዚህችም_ቀኑብኝ!?
-----------------------------
ህይወትን ልመራት ባለኝ ተደስቼ
አንድ ሁለት ስል ለማወቅ ጓግቼ
ለእዉነት ብዬ የጠመመዉን ትቼ
እራሴን ሰብስቤ ገና ቀና እንዳልኩ
ጣታቸዉ ዞረብኝ ብዙ ብዙ ተባልኩ

ያወኩ መስለዋቸዉ በዝህችም ቀኑብኝ
ግን አልተቀየምኩም ገና ስላልተረዱኝ

እስኪ ተመልከቱ ምን ማድረግ አለብኝ
እንዳያይ ነው ብለው አፈር በተኑብኝ
አጅብ የሰው ነገር በዚህችም ቀኑብኝ

ገና ቆሜ ሳልሄድ በዳዴ ስራመድ
ቆርጠዉ ተነሱኮ ልያስሩኝ በገመድ

@abdi_ik
45 viewsAbduu B, 20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 05:55:16
ለፈገግታ


ሚስት ባልዋ ከስራ ወደ ቤት ሲመጣ ትንሽ ልታናድደው ታስብና እጥር ምጥን ያለች ደብዳቤ ፅፋለት አልጋ ላይ አስቀምጣለት አልጋው ስር ትደበቃለች።
ባል በስራ የደከመ ሰውነቱን እየጎተተ ወደ ቤቱ ገብቶ ሚስቱን ሲጠራት አቤት የሚለው በማጣቱ ተኝታ ይሆናል ብሎ ወደ መኝታ ቤት ሲገባ ሚስቱ የፃፈችለትን ደብዳቤ ያገኛል።
ደብዳቤው እንዲ ይላል፦ " ሌላ ሰው ስለወደድኩ ካሁን በዋላ ካንተ ጋር መኖር ስለማልፈልግ ቤቱን ትቼልህ ሄጃለው" ይላል።ባል ሆዬ ወዲያው ፈገግ ይልና ስልኩን አውጥቶ ደወለ:–
"ሀይ የኔ ቆንጆ እንደነገርኩሽ ያቺ ጅል ሚስቴ በራሱዋ ጊዜ ትታኝ ሄደች ደስ አይልም? መጣው ጠብቂኝ" ብሎ ስልኩን ዘግቶ ከቤት
ይወጣል።
ይሄን ጊዜ ሚስት ብሽቅ ብላ እያነባች ከተደበቀችበት ስትወጣ አልጋው ላይ ሌላ ደብዳቤ ታገኛለች፤እንዲ ይላል:-
"የኔ ማር አልጋ ስር እንደተደበቅሽ አውቂያለው ፤ አሁን ወተት ገዝቼ እስክመጣ ቆንጆ ራት ሰርተሽ ጠብቂኝ እወድሻለው የኔ ቆንጆ" ይላል።
አላህ እንደዚህ አይነቱን ትዳር ይስጠን!
76 viewsAbduu B, 02:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 06:04:01
Dubbii hikmaa xiinxallaa barbaadu.
﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩

Hayyuun islaamaa tokko akki jedhe.

"Dadhabbiin karaa rabbii keessatti dadhabde ni dabarti, ajriin isiidha ammoo siif ol kaayamti.

Mi'aan yeroo dilii dalgduu ni kutti, adabbiin isiis oluma kaayamti.

#Rabbii wajjiin tahi, waan biraa hin yaadin.

Dukkana halkanii keessa harka kee isatti ol qabii, Yaa Rabbi kiyya jedhiin! Duniyaan zikrii tee malee hin toltu, Aakhiraanis Afwii keetiin malee, jannannis si arkuun malee hin bareeddu!"

#Hoggaa wanni ati jireenya koo keessatti gammachuu naaf laata jettee yaaddu si jalaa bade, dhugoomsi wanni rabbiin sirraa balleesseef akka sababa dilii sitti hin taaneefi.

Irra namaaf dabri, dhiifama namaaf godhi, Namaafis laaffisis!

Dhimma Uumamatoota rabbuma isaan uumeef dhiisi! Nutiifi isaanis asirraa deemuuf jirra.

Dalagaa keeyriidhaa, Hangam xiqqaattus hin tuffatinii toltuu hojjadhu; toltuu keysaa tan Jannata si galchita hin beytuu!"

﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩
Yeroon keysan Zikrii Rabbiitiin haa bareddu!!
68 viewsAbdi 1, 03:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ