ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁልን..? #እንደሚታወቀው ሀምሌ 10 የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የመሰነባበቻ የጎዳና ላይ ሩጫ ተዘጋጅቶ ነበር ።ይሁን እንጂ ለ ሀምሌ 24 መተላለፋን ስናሳውቃችሁ በደስታም በሀዘንም ነው። #ይህን መልዕክት ለሚመለከተው ሁሉ አስተላልፉ። @Jeerrr 318 viewsedited 16:33