Get Mystery Box with random crypto!

ሠላም ውዶቼ እንዴት ናችሁልኝ ዛሬ አንድ ነገር ላሳውቃችሁ ነው ወደ እናንተ መጣሁት እና ምን | የሂዲ ❤ ፅሁፎች

ሠላም ውዶቼ እንዴት ናችሁልኝ

ዛሬ አንድ ነገር ላሳውቃችሁ ነው ወደ እናንተ መጣሁት
እና ምን ልላችሁ ነው ለዚህ ቻናል ፕሮግራም ለምን አናወጣለተትም ብለን ከአንድ ወዳጄ ጋር ካሰብን በኋላ ይሄን ወስነናል
ሰኞ፦የፍቅር ተከታታይ ታሪኮች
እና ዘና የሚያደርጉ ቀልዶችን
ማክሰኞ፦ምክር ቢጤ ፅሁፎችን
እና ለፕርፋይል የሚሆኑ ነገሮችን እያዋዛሁ ለቃለሁ
ዕረቡ፦አነቃቂ ፅሁፎቼን እና መሳጭ የፍቅር ዘፈኖችን
ሀሙስ፦አስተማሪ የሆኑ ከእውነተኛ ታሪክ ጋር የተገናኙ ታሪኮችን
አርብ፦የተለያየዩ ቪዲዬችን
ቅዳሜ፦ ፍቅርንም አገርንም የሚወክሉ ሙዚቃዎች
እሁድ፦ ሁሉንም ያማከለ በብዛት ግን ፈታ የሚየያደርጉ ነገሮች የሚለቀቁበት እለት ነው

ሂዲ ነበረርኩ

በፕሮግራማችን እንገናኝ

የተስማማ ብቻ