Get Mystery Box with random crypto!

ዋልያ ፊዉዥንን በኩራት እነሆ ብለናል! የኢትዮጲያ ባህላዊ ሙዚቃና የጥበብ ውጤቶች ከዘመናዊ | ሀገሬ 𝑛𝑒𝑤𝑠 𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎🇪🇹

ዋልያ ፊዉዥንን በኩራት እነሆ ብለናል!



የኢትዮጲያ ባህላዊ ሙዚቃና የጥበብ ውጤቶች ከዘመናዊ ምቶች ጋር በማዋሃድ ለየት የለ የሙዚቃ ድግስ ለማሳለፍ ተዘጋጅተናል!

ሰኔ 3 በቃና ስቱዲዮ እንገናኝ!

ዋልያ ማን እንደ እኛ!