@iChereta የጨረታ ማስታወቂያዎችን ምቹና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ በኦንላይን ማግኘት የሚያስችል ፕላትፎርም ነው:: በመረጧቸው ዘርፎች ያሉ የጨረታ ማስታውቂያዎችን iChereta በየቀኑ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት (SMS)፣ በኢሜል(Email) እና በቴሌግራም (Telegram) ይልክሎታል! የተለያዩ የጨረታ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት ቻናላችንን @iChereta Join ያድርጉ! 2.1K viewsDereje Edale, 17:14