Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ #ዮርዳኖስ_ልዩ_የውስጥ_ደዌ_እና_የህፃናት_ስፔሻላይዝድ_ክሊኒክ ድርጅታችን ባለው ክፍት | Health Jobs Ethiopia

ማስታወቂያ
#ዮርዳኖስ_ልዩ_የውስጥ_ደዌ_እና_የህፃናት_ስፔሻላይዝድ_ክሊኒክ
ድርጅታችን ባለው ክፍት ቦታ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ : #ሜዲካል_ላቦራቶሪ_ቴክኖሎጂስት
የስራ ልምድ :   ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ ሆስፒታል ላይ ወይንም ከፍተኛ ክሊኒክ ላይ የሰራች  

የቅጥር ሁኔታ:  በቋሚነት
ብዛት: #2
ደመወዝ : አስደሳች
ፆታ: ወንድ
ስለሆነም  አመልካቾቻችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማለትም ከ30/09/15 ዓ/ም እስከ ሰኔ 10/ 10/15 ዓ/ም ድረስ ማሰረጃቹህን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ቅጥር  ግቢ ውስጥ በመገኘት እንድታመለክቱ እናሳስባለን
አድራሻ : አዲስ  አበባ  ለሚኩራ ክ/ከ ወረዳ 02
  አያት አደባባይ  ከ ቶታሉ ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ ስ/ቁ 0911272832/0912412331

Join @healthjobsethiopia for more healthcare vacancies