Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ #ዮርዳኖስ_ልዩ_የውስጥ_ደዌ_እና_የህፃናት_ስፔሻላይዝድ _ክሊኒክ ድርጅታችን ባለው ክፍ | Health Jobs Ethiopia

ማስታወቂያ
#ዮርዳኖስ_ልዩ_የውስጥ_ደዌ_እና_የህፃናት_ስፔሻላይዝድ _ክሊኒክ
ድርጅታችን ባለው ክፍት ቦታ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ: #ክሊኒካል_ነርስ
የስራ ልምድ: #ሁለት_ዓመት እና ከዚያ በላይ

የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
ብዛት: #2
ደመወዝ: አስደሳች
ፆታ: #ሴት
ስለሆነም አመልካቾቻችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማለትም ከ18/04/15 እስከ 30 / 04 /15 ዓ/ም ድረስ ማሰረጃቹህን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት እንድታመለክቱ እናሳስባለን
አድራሻ : አዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክ/ከ ወረዳ 02
አያት አደባባይ ( ደራርቱ ) ከ ቶታሉ ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ ስ/ቁ
0911272832 / 0912412331

Join @healthjobsethiopia for more healthcare vacancies