Get Mystery Box with random crypto!

ማሰታዎቂያ ድርጅታችን #ዮርዳኖስ_ልዩ_የውስጥ_ደዌ_እና_የህፃናት_ስፔሻሊቲ_ክሊኒክ ብቁ የሆኑ ባለሞ | Health Jobs Ethiopia

ማሰታዎቂያ
ድርጅታችን #ዮርዳኖስ_ልዩ_የውስጥ_ደዌ_እና_የህፃናት_ስፔሻሊቲ_ክሊኒክ ብቁ የሆኑ ባለሞያዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ: #ጠቅላላ_ሐኪም
የስራ ልምድ : አንድ አመት እና ከዚያ በላይ
ከታወቀ የመንግስት ተቋም የተመርቀች/ የተመረቀ
ደመወዝ : በስምምነት
ብዛት : 3

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማለትም ከ ህዳር 27/2015 ዓ/ም ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን መስፈርት በሟሟላት የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ ይቻላል
አድራሻ : አ/አ ለሚ ኩራ /ክ/ከ አያት ቶታል ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ
0911272832/ 0912412331
Join @HealthJobsEthiopia for more healthcare vacancies