Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ #ዮርዳኖስ_ልዩ_የውስጥ_ደዌ_እና_የህፃናት_ስፔሻላይዝድ _ክሊኒክ ድርጅታችን ባለው ክፍ | Health Jobs Ethiopia

ማስታወቂያ
#ዮርዳኖስ_ልዩ_የውስጥ_ደዌ_እና_የህፃናት_ስፔሻላይዝድ _ክሊኒክ
ድርጅታችን ባለው ክፍት ቦታ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ: #ክሊኒካል_ነርስ
የስራ ልምድ: #ሁለት_ዓመት እና ከዚያ በላይ ሆስፒታል ላይ ወይንም ከፍተኛ ክሊኒክ ላይ የሰራች

የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
ብዛት: #2
ደመወዝ: አስደሳች
ፆታ: #ሴት
ስለሆነም አመልካቾቻችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማለትም ከ9/11/14 እስከ ሀምሌ 25/11/14 ዓ/ም ድረስ ማሰረጃቹህን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት እንድታመለክቱ እናሳስባለን
አድራሻ : አዲስ አበባ የካ ክ/ከ ወረዳ 13
አያት አደባባይ ከ ቶታሉ ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ ስ/ቁ
0911272832 / 0912412331

t.me/healthjobsethiopia