Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ #ዮርዳኖስ_ልዩ_የውስጥ_ደዌ_እና_የህፃናት_ስፔሻላይዝድ_ክሊኒክ ድርጅታችን ባለው ክፍት | Health Jobs Ethiopia

ማስታወቂያ
#ዮርዳኖስ_ልዩ_የውስጥ_ደዌ_እና_የህፃናት_ስፔሻላይዝድ_ክሊኒክ
ድርጅታችን ባለው ክፍት ቦታ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ : #ጠቅላላ_ሀኪም
የስራ ልምድ : #አንድ_ዓመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለ/ ያገለገለች ( ከመንግስት ዩኒቨረሲቲ የተመረቀ/የተመረቀች )

የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
ብዛት: #2
ደመወዝ: በስምምነት
ፆታ : አይለይም
ስለሆነም አመልካቾቻችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማለትም ሃምሌ 4//14 ዓ/ም እስከ ሀምሌ14 //14 ዓ/ም ድረስ ማሰረጃቹህን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት እንድታመለክቱ እናሳስባለን
አድራሻ : አዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክ/ከ ወረዳ 02
አያት አደባባይ ከ ቶታሉ ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ ስ/ቁ 0911272832/0912412331

t.me/healthjobsethiopia