Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ #ዶር_ዮርዳኖስ_ልዩ_የውስጥ _ደዌ_እና_የህፃናት_ስፐሻሊቲ_ክሊኒክ 1. የስራ መደብ | Health Jobs Ethiopia

ማስታወቂያ
#ዶር_ዮርዳኖስ_ልዩ_የውስጥ _ደዌ_እና_የህፃናት_ስፐሻሊቲ_ክሊኒክ
1. የስራ መደብ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ( internist )

2. ብዛት : 02
3 .የስራ ልምድ : ከዜሮ ዓመት ጀምሮ , የሙያ ፈቃድ ከነመልቂያው ያለው ቢሆን ይመርጣል
4. ደመወዝ : አስደሳች
5. የቅጥር ሁኔታ : በቋሚነት
6 .ፆታ: አይለይም
ስለሆነም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማለትም ከ ግንቦት 21/14 ዓ/ም እስከ ሰኔ 5 /14ዓ/ም የትምህርት ማሰረጃቹህን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ በመገኘት እንድታመለክቱ እናሳስባለን
አድራሻ አ/አ የካ ክ/ከ ወረዳ 13 አያት አደባባይ ከቶታሉ ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ
ሰ/ቁ 0911272832/0912412331

For more healthcare vacancies

t.me/healthjobsethiopia