Get Mystery Box with random crypto!

የቆዳ አስም (Atopic dermatitis, Atopic eczema) መግቢያ የቆዳ አስም በቆዳ | Health info & vacancy news (HIVN)

የቆዳ አስም (Atopic dermatitis, Atopic eczema)

መግቢያ
የቆዳ አስም በቆዳ ላይ የሚከሰት መቆጣት ወይም  መብገን ነው::

የጤነኛ ቆዳ ቁልፍ ተግባራትን
1. በመጀመርያ ደረጃ ኢንፌክሽን መከላከል
2. ከውጪ የሚመጡ ባእድ ነገሮችን ወደ ሰውነታችን እንዳይገቡ መከላከል
3. ዉሃ ከሰውነት በብዛት እንዳይወጣ በማድረግ የሠውነት እርጥበትና ወዘናን መጠበቅ

ሙሉ ፅሁፉን ያንብቡ
https://graph.org/Andu-07-22-2