Get Mystery Box with random crypto!

የመጨረሻ የቋሚ ስራ ቦታ ምደባን ይመለከታል፣ በቁጥር አብክጤ 800B/51 በቀን 07/11/2015 | Health info & vacancy news (HIVN)

የመጨረሻ የቋሚ ስራ ቦታ ምደባን ይመለከታል፣

በቁጥር አብክጤ 800B/51 በቀን 07/11/2015 ዓ.ም በኮቪድ-19 ለመከላከልና ለመቆጣጠር በተለያዩ ሙያዎች በቋሚ ቅጥር የስራ ቦታ ምደባ የተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጅ በምደባ ሂደት ያጋጠሙ ችግሮች ስለነበሩ እንደገና ምደባ የታየባቸው ምክንያቶች --
1. ከፎርም ቁጥር-15 እና ከበጀት ወጭ ተመድበው የተመደቡባቸው ተቋማት አልቀበልም ብለው በደብዳቤ የመለሷቸው፤ 2. በ2015ዓ.ም አመታዊ መደበኛ ዝውውር ተሰርቶላቸው ቅሬታ በማቅረብ እንደገና ታይቶላቸው በመመደባቸው ምክንያት የተነሱ ባለሙዎች በመኖራቸው

3. ከተቋማት በተላለፈልን ዝርዝር መሰረት ከስራ ቦታ የለቀቁ ሰራተኞችን በስህተት ምደባ የተሰጣቸው በመሆኑ
4. የሙያ ስህተት ማለትም በዲግሪ ቦታ ዲፕሎማ ወይም በዲኘሎማ ቦታ ዲግሪ በስህተት የተመደቡ በመኖሩ
5 የእርስ በእርስ ዝውውር የተቀያየሩ ባለሙያዎች በመኖራቸው 1 ገጽ ዝርዝር መድበን የላክን መሆኑን እየገለጽን

ማሳሰቢያ ፡-
➢ ከላይ በተጠቀሰው ችግር ምክንያት የተመደባችሁ ባለሙያዎች ከ17/11/2015 ዓ.ም ቢሮ እስከ 21/11/2015 ዓ.ም አስፈላጊውን የስራ መልቀቂያ እና የግል ማህደር በመያዝ በተመደበበት ተቋም እንዲሄዱ

@healthinovation