Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ቅጥር ጌዙንድ የልብና የውስጥ ደዌ ህክምና ማእከል የሥራ መስፈርት: የት/ደረጃ: በነርስ ፕ | Health info & vacancy news (HIVN)

የስራ ቅጥር ጌዙንድ የልብና የውስጥ ደዌ ህክምና ማእከል

የሥራ መስፈርት:
የት/ደረጃ: በነርስ ፕሮፌሽናል በድግሪ የተመረቀች

የሥራ ልምድ: ከ 0 ዓመት – 2 ዓመት

ፆታ: ሴት

ብዛት: 4 (አራት)

Deadline: May 25, 2023

የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሲኤምሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ጌዙንድ የልብና የውስጥ ደዌ ህክምና ማእከል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0116676269/ +251116676159

@healthinovation