Get Mystery Box with random crypto!

የፈተና ጥሪ አለርት ሆስፒታል 05 (አምስት) ነርስ ፕሮፌሽናል l በቋሚነት ለመቅጠር መጋቢት 27/ | Health info & vacancy news (HIVN)

የፈተና ጥሪ አለርት ሆስፒታል
05 (አምስት) ነርስ ፕሮፌሽናል l በቋሚነት ለመቅጠር መጋቢት 27/2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሥራ ፈላጊዎች በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለውድድር ተመዝግባችሁ የመጀመሪያ ማጣሪያ ያለፋችሁ ረቡዕ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት የጽሁፍ ፈተና ስለሚሰጥ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት መታወቂያ በመያዝ ከሆስፒታሉ በስተጀርባ በሚገኘው ብሩህ ተስፋ የመጀመሪያና መለስተኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ መታወቂያ ያልያዘ ተፈታኝ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

@healthinovation