Get Mystery Box with random crypto!

አንድ አውቶቢስ ሙሉ ሚስቶች ለሽርሽ ሲሄዱ አደጋ ደርሶ ሚስቶች እንዳለ ይሞታሉ እናም ባሎች ለአንድ | ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

አንድ አውቶቢስ ሙሉ ሚስቶች ለሽርሽ ሲሄዱ አደጋ ደርሶ ሚስቶች እንዳለ ይሞታሉ እናም ባሎች ለአንድ ሳምንት አልቅሰው ዝም ይላሉ አንዱ ግን ለሁለት ሳምንት ባለማቋረጥ እያለቀሰ ነው ምነው ሲባል
.
.
.
" ሚስቴ አውቶብስ አምልጧት "

@HBFUNZONE