Get Mystery Box with random crypto!

ከጋብቻ በፊት Wendu:- ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሴቷ :- ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለ | ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

ከጋብቻ በፊት
Wendu:- ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቅ ነበር
ሴቷ :- ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለህ ?
Wendu:- በፍፁም
ሴቷ :- ትወደኛለህ ?
Wendu:- አዎን
ሴቷ :- በላዬ ላይ ከሌላ ሴት ጋር
ታመነዝራለህ ?
Wendu:- በፍፁም አላደረገውም
ሴቷ :- ትስመኛለህ ?
Wendu:- ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ
ሴቷ :- ትመታኛለህ ?
Wendu:- ምን በወጣኝ
ሴቷ :- ልመንህ ?
Wendu:- Yes
ሴቷ :- የኔ ፍቅር
” ከጋብቻ በኋላ ከታች ወደ ላይ አንብቡት

@HBFUNZONE