Get Mystery Box with random crypto!

_እዉነትን ማወቅ ትልቅ ጥረት ይጠይቃል፤እዉነትን መናገር ደግሞ ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል፤እዉነትን ለ | ፍቅር👩‍❤️‍👨 በአጋጣሚ 🦋♥️


_እዉነትን ማወቅ ትልቅ ጥረት ይጠይቃል፤እዉነትን መናገር ደግሞ ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል፤እዉነትን ለመኖር ትልቅ መስዋትነት ያስከፍላል። ምክንያቱም እዉነትን ለመረዳት ብሩህ ልቦና እዉነትን ለመናገር ንፁህ ህሊና እዉነትን ለመኖር ደግሞ የሰዉን ሁለንተና ይጠይቃል።

@Hayitiye